As part of its engagement in demand driven & problem solving research, ASTU is proud to have collaborated with Bio & Emerging Technologies Institute (BETin). ASTU and BETin entered into the partnership to tackle the widely spread infestation of mango trees in Ethiopia. Dr. Ofgaa Djirata, a senior researcher at ASTU, was selected to lead this project.
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር አብይ አህመድ እና የፌደራል ጤና ሚኒስተር ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በተገኙበትና ፕሮግራሙን በከፈቱት በሚሊኒየም አዳራሽ ሲካሄድ በቆየው የአገር ውስጥ የህክምና ግብዓት ምርትና ኢኖቬሽን ኤግዚቢሽን ጉብኝት ላይ የተለያዩ ሚኒስቴር መስሪያቤት ሰራተኞች፣ ዩኒቨርሲቲዎች ፣የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች እና ከተለያዩ ቦታዎች የመጡ የሀገራችን ህዝቦች ኤግዚቢሽኑን ጎብኝተዋል፡:
Dr. Kate Fickas, The Director of Imagery and Remote Sensing Solutions from the USA gave public lecture to ASTU staff and postgraduate students. The audience expressed their appreciation for the presenter. Dr. Kate Fickas has vowed to support ASTU in advising postgraduate students, conducting joint research projects and holding online conferences.
ASTU has organized an award and recognition ceremony for best researchers. On the occasion Dr. Alemu Dissasa, VPRTT, noted that the researchers were selected based on their contribution in research and publication. Accordingly, securing funds from national and international sources, publishing in renowned journals and serving as editors of international journals are the specific criteria used in selecting the best researchers.
የአዳማ ሳይንሰና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከየሲቪል ማህበራት ድርጅቶች ባለስልጣንና ከCUSO International እና ጋር በመተባበር ለአዳማ ሳይንሰና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች (ለክለብ 20/25 እና በጎ አድራጎት ክበብ) በበጎ ፊቃድ አገልግሎት እና VMIS ዙሪያ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ ስልጠናው የአዳማ ሳይንሰና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የአስተዳደርና ልማት ም/ፕሬዳንት እና ከፍተኛ የሲቪል ማህበረት ድርጅቶች ባለስልጣን በተገኙበት ተሰጥቷል፡፡
በኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አዘጋጅነት እ.ኤ.አ ከሚያዝያ 5-28/2024 በሳይንስ ሙዚየም እየተካሄደ በሚገኘው የስታርት አፕ ኢትዮጵያ ኤግዚቢሽን መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና የባለድርሻ አካላትን በሳይንስ፤ቴክኖሎጂ የፈጠራ ስራዎች የቢዝነስ ጅማሮ (ስታርት አፕ) ዙሪያ ልዩ ልዩ መርሃ ግብሮችን እያካሄደ ይገኛል፡፡